Latest

ads header

ዜና

ልጥፎችን በመለያ ኢትዮጵያ በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ልጥፎችን በመለያ ኢትዮጵያ በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁሉንም አለም አቀፍ ሰራተኞቹ ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ወሰነ

ረቡዕ, ዲሴምበር 20, 2023
  የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁሉንም አለም አቀፍ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ በአስቸኳይ እንዲወጡ ወስኗል።   ባንኩ ይህን የወሰነው ያለ ክስ እና ማብራሪያ ለሰዓታት ታስረው በመደብደባቸው ነው፡፡   እንደ ባንኩ   ጋዜጣ...Read More

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ

ሰኞ, ኦገስት 28, 2023
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በዐቃቤ ህግ የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 22፤ 2015 በነበረው የችሎ...Read More

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ

ማክሰኞ, ኦገስት 22, 2023
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርስቲው ክፍያ የሚፈጽሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን “በልዩ” ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀ...Read More

ኢትዮጵያ ማዕቀብ የተጣለበት የሰሜን ኮርያ ድርጅት የራዲዮ መገናኛ መጠቀሟ ተነገረ

ሐሙስ, ማርች 30, 2023
በሰሜን ኮሪያው ግሎኮም ኮርፖሬሽን የተመረቱ ኹለት የሬድዮ መገናኛዎች ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ወደ ኢትዮጵያ መላካቸው ተነገረ፡፡ በአወሮፓ ሕብረት ማዕቀብ የተጣለበት ድርጅቱ ወደ ኢትዮጵያ የላካቸው የራዲዮ መገናኛዎችን መከ...Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ህወሓትን ከሽብርተኛ ድርጅትነት ሰረዘ

ሐሙስ, ማርች 23, 2023
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅትነት በተሰረዘበት የዛሬው የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ልዩ ስብሰባ ላይ 280 የፓርላማ አባላት ተገኝተው ነበር። ከተገኙት የፓርላማ አባላት መካከል 61 የፓርላ...Read More

በአርሲ ነገሌ ከ20 በላይ ካህናትና የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት መታሰራቸው ተነገረ

ማክሰኞ, ፌብሩዋሪ 07, 2023
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሰሞናዊ ጉዳይ ምክንያት በአርሲ ነገሌ ከተማ ከ20 በላይ ካህናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ምዕመናን መታሰራቸውን በቦታው የሚገኙ የአዲስ ማለዳ ምንጮች ተናግረዋል፡፡ አር...Read More

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን መቐለ ገባ

ሰኞ, ዲሴምበር 26, 2022
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የተመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከሁለት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መቐለ ገብቷል።  የድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ምስሎች እንደሚያሳዩት ልኡክ ቡድኑ ከክልሉ ባለስልጣናትና ከኃይማ...Read More

የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቐለ ተጓዘ

እሑድ, ዲሴምበር 25, 2022
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከሁለት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መቐለ ተጉዟል። የልኡካን ቡድኑ ወደ መቐለ የተጓዘው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምም...Read More

በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ አገልግሎት የተካተተበት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ረቡዕ, ኖቬምበር 23, 2022
  የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወጣቶች በፈቃደኝነት ወታደራዊ ሥልጠና ወስደው፣ ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚፈቅድ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ...Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሰሜን ኢትዮጵያ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎች “በሀገሪቱ ህግ ብቻ ምላሽ” እንደሚያገኙ አስታወቁ

ሐሙስ, ኖቬምበር 03, 2022
በደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ የቀረበችው ሀሳብ “መቶ በመቶ ተቀባይነት አግኝቷል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎችም “በሰላም እና በድርድር እንዲሁም በሀ...Read More

ግጭት ለማቆም እና የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ከስምምነት ተደረሰ

ረቡዕ, ኖቬምበር 02, 2022
በደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የህወሓት ኃይሎች ትጥቅ እንዲፈቱ ከስምምነት ላይ ተደረሰ። ለአስር ቀናት ያህል ሲካሄድ በቆየው ድርድር ማብቂያ ...Read More

መንግስት በትግራይ የጅምላ ፍጅት ሊካሄድ ይችላሉ ያሉትን ወቀሰ

ዓርብ, ኦክቶበር 28, 2022
የኢትዮጵያ መንግሥት «ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት» ያላቸው ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን እንደሚያወግዝ አስታወቀ።  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ...Read More

”ፈተናዉን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ አይፈተኑም!“ ትምህርት ሚኒስቴር

ማክሰኞ, ኦክቶበር 25, 2022
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን አቋርጠዉ የወጡ 12 ሺሕ 993 ተማሪዎች በድጋሚ ፈተናዉን እንደማይወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሚ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጋር ...Read More

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የሚደረገው የሰላም ንግግር ተጀመረ

ማክሰኞ, ኦክቶበር 25, 2022
በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 15፤ 2015 መጀመሩን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ቪንሰንት ማግዌንያ ተናገሩ። የሰላም ...Read More

በትግራይ የሰዎች አስከሬን በጅቦች እየተበላ እንደሆነ ተገለፀ

ሐሙስ, ኦክቶበር 20, 2022
የሰዎች አስክሬን በጅብ መበላቱ፣ ከተሞች ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሙ፣ አረጋውያን እና ታዳጊ ሴቶች ለውትድርና መመልመላቸው በትግራይ ጦርነት ሳቢያ ከተሰሙ አሰቃቂ ታሪኮች መካከል ናቸው። በጦርነቱ ሳቢያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠ...Read More

ኮረም ከተማ አሁንም በትግራይ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ናት ሲሉ የትግራይ አመራሮች ገለጹ

ሐሙስ, ኦክቶበር 20, 2022
ኮረም ከተማ ከትግራይ ከፍተኛ አመራሮች አንዱ የሆኑት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረሕይወት ለቢቢሲ በሰጡት ቃል ኮረም አሁንም በኛ ቁጥጥር ሥር ናት ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት  ማክሰኞ ጥቅ...Read More