ግብፅ ጥገኝነት ጠያቂ ኤርትራውያንን በኃይል ወደ አገራቸው መመለሷን እንድታቆም ተጠየቀ
ኤርትራዊው ስደተኛ በግብፃውያን ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ገንዘብ እንዲከፍል ስቃይ ተፈጽሞብኛል ይላል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዋች የግብፅ ባለሥልጣናት ጥገኝነት ጠያቂ ኤርትራው...Read More
አገልግል ሚዲያ የኢትዮጵያ ጉዳዮችን በማስቀደም ዓለማቀፍ ዜናዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች እያቀረበ ያለ ተቋም ነው፡፡ ከወቅታዊ መረጃዎች በተጨማሪ የግለሰቦችን ምልከታና መዝናኛዎችን የሚያጋራ ዲጅታል መድረክ ነው፡፡ አገልግል ሚዲያ በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዝኛና በአማርኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን እያቀረበ ነው፡፡