Latest

ads header

ዜና

ልጥፎችን በመለያ ዓለም በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ልጥፎችን በመለያ ዓለም በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ

የዩክሬን የኒውክሌር ጣቢያ ከቁጥጥር ውጭ መውጣቱን ተመድ አስታወቀ

ሐሙስ, ኦገስት 04, 2022
  ሩሲያ ዩክሬንን በወረረችበት ወቅት የተቆጣጠረችው ግዙፍ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ መውጣቱን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኒውክሌር ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ።   ዛፖሪዝሃያ የኒውክሌ...Read More

በህንድ ሚስቴ የስጋ ወጥ ልትሰራልኝ አልቻለችም ያለው ግለሰብ ለፖሊስ ስድስት ጊዜ ክስ አቀረበ

ሰኞ, ማርች 21, 2022
በህንድ ቴላንጋና ውስጥ ነዋሪ የሆነው ናቪን የተባለው ግለሰብ ሚስቴ የበግ ስጋ አልበሰለም አለችኝ በማለት ቅሬታውን በተደጋጋሚ ለህንድ ፖሊስ አሳውቋል።ሆሊ በዓል የተሰኘውን በዓል ያለዚህ ምግብ ማሳለፍ አልችልም እርሷም ፍቃ...Read More

አሜሪካ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ክትባቶችን ለዜጎቿ ልትሰጥ ነው፡፡

ረቡዕ, ዲሴምበር 22, 2021
በገዳይነቱ 40 ዓመታትን ያስቆጠረው ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በአገረ አሜሪካ ቫይረሱን መከላከል የሚያስችል ክትባት እንደተገኘለት ተገልጿል፡፡  ‘አፕሪቱድ’ ወይም ‘ካቦቲግራቪየር’ የተሰኘው ይህ ክትባት በተለይም ለቫይረሱ ተጋላጭ...Read More

ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከሰሃራ በታክ ካሉ ሀገራት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

ሐሙስ, ዲሴምበር 09, 2021
ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር  ከሰሃራ በታክ ካሉ ሀገራት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ ፒ ጄ) በአውሮፓውያኑ በ2021 ሪፖርቱ እስከ ኅዳር ወር መጀመሪያ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በመላው ዓ...Read More

ሩስያ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጠየቀች

ዓርብ, ኦክቶበር 22, 2021
ሩስያ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ያለቅድመ ሁኔታ እንዲቆም ጠየቀች  የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ዛካሮቫ በትዊተር " በ[ኢትዮጵያ]መንግስት እና በሕወሓት ኃይሎች መካከል ያለው ጦርነት እየተባባሰ መም...Read More

ሾልኮ የወጣ ሰነድ አገራት በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ያላቸውን አቋም አጋለጠ

ሐሙስ, ኦክቶበር 21, 2021
  ቢቢሲ ሾልኮ ከወጣው ሰነድ አረጋግጫለሁ እንዳለው ሳዑዲ አረቢያ፣ ጃፓን እና አውስትራሊያ የተባበሩት መንግሥታት በካይ ጭስ የሚያመነጩ የኃይል ምንጮች ያላቸውን የጉዳት መጠን አሳንሶ እንዲያቀርብ እየጎተጎቱ ይገኛሉ።  በተ...Read More

ፌስቡክ ግጭት ቀስቃሽ ሐሰተኛ መረጃዎችን አላስቆመም - ፍራንሲስ ሐውገን

ረቡዕ, ኦክቶበር 06, 2021
  የቀድሞው የፌስቡክ ሠራተኛ ፍራንሲስ ሐውገን፤ የፌስቡክን ሚስጥር አጋልጠዋል። ፌስቡክ ኢትዮጵያን  ጨምሮ በሌሎችም አገራት ሐሰተኛ መረጃ እና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን እንዳላስቆመ በይፋ ተናግረዋል። የአሜሪካ ኮንግረስ ...Read More

መንግሥት በተመድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ አብራራ

ዓርብ, ኦክቶበር 01, 2021
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሐሙስ እለት በ72 ሰዓታት ውስጥ ሀገር ለቀው እንዲወጡ 7ቱ የተመድ ሰራተኞች ላይ የተወሰነውን እርምጃ አስመልክቶ  ማብራሪያ አውጥቷል።  ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማብራሪያው እንደጠቀሰው ኢትዮጵ...Read More

“ኢትዮጵያ የተመድን ሰራተኞች ለማባረር መወሰኗን በመስማቴ ደንግጫለሁ”-አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

ሐሙስ, ሴፕቴምበር 30, 2021
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ከፍተኛ ሰብዓዊ አስተባባሪዎች ጨምሮ ሰባት የድርጅቱን ሰራተኞች ለማባረር መወሰኗ ን በመስማቴ ደንግጫለሁ ሲሉ አስታወቁ፡፡  ዋና ጸሃፊ...Read More

ኢትዮጵያ ሰባት የ.ተ.መ.ድ. ሰራተኞች በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበች

ሐሙስ, ሴፕቴምበር 30, 2021
ኢትዮጵያ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል ያለቻቸውን 7 የተመድ ሰራተኞች በ72 ሰዓታት ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች  በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ ከታዘዙት መካከል የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ይገኙበታል ኢትዮጵያ በው...Read More

የወሲብ ጥቃት ሴቶችን ለመርሳት በሽታ ይዳርጋል - ጥናት

ረቡዕ, ሴፕቴምበር 29, 2021
ሰሞኑን ከአሜሪካ የወጣ አንድ ሳይንሳዊ ጥናት እንዳመለከተው የወሲብ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ለአንጎል ውስጥ የደም ዝውውር ችግር የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። ይህም «ዲሜንሲያ» ተብሎ ለሚጠራው የመርሳት በሽታ ከፍተኛ ...Read More