አንዳንድ ወገኖች “ከአሸባሪ ቡድን ጋር ድርድር” ታስቧል የሚሉት “ስህተት ነው”-መንግስት
የአገልግሎቱ
ሚኒስትር
ዴኤታ
ከበደ
ዴሲሳ
እንደገለጹት
ሊደረግ
የታሰበው
ሀገራዊ
ምክክር
ቀደም
ተብሎ
የተጀመረ
መሆኑን
አሁን
ኢትዮጵያ
ውስጥ
ካለው
ጦርነት
ጋር
አይገናኝም፡፡መንግስት
የህወሓት
ሀይሎችን
በማሸነፍ
ይዘዋቸው
ከነበሩ
ቦታዎች
እንዲወጡ
ማድረጉን
ሲገልጽ
ህወሓት
በአንጻሩ
“ለሰላም
እድል
ለመስጠት”
ሲባል
ከአማራ
እና
አፋር
ክልሎች
ተዋጊዎቹን
ማስወጣቱን
ይገልጻል፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም