ፓን አፍሪካኒስት ተብሎ ጥሪ ተደርጎለት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ደቡብ አፍሪካዊው ላንታታ ሎክስ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ደቡብ አፍሪካ ላይ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ንብረት እንዲዘረፍና ዜጎቹም ከሃገሪቱ እንዲወጡ ሲያድርግ ቢቆይም፤ ላንታታ ሎክስ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በነበረው ቆይታ የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው ሲል አጣጥሎታል፡፡
ግለሰቡ ይህን ይበል እንጂ ከአራት ወራት በፊት ከደቡብ አፍሪካውያን ውጭ ያሉ ዜጎችን ስራቸውን እንዳይሰሩ ሲከለክል ነበር
0 አስተያየቶች