Latest

ads header

Feat

Carousel

Subscribe Us

የእውቅያ ቅጽ

ስም

ኢሜይል *

መልዕክት *

JSON Variables

Advertisement

ads

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ

2 years ago
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በዐቃቤ ህግ የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 22፤ 2015 በነበረው የችሎ...Read More

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ

2 years ago
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርስቲው ክፍያ የሚፈጽሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን “በልዩ” ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀ...Read More

ኢትዮጵያ ማዕቀብ የተጣለበት የሰሜን ኮርያ ድርጅት የራዲዮ መገናኛ መጠቀሟ ተነገረ

2 years ago
በሰሜን ኮሪያው ግሎኮም ኮርፖሬሽን የተመረቱ ኹለት የሬድዮ መገናኛዎች ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ወደ ኢትዮጵያ መላካቸው ተነገረ፡፡ በአወሮፓ ሕብረት ማዕቀብ የተጣለበት ድርጅቱ ወደ ኢትዮጵያ የላካቸው የራዲዮ መገናኛዎችን መከ...Read More

በአርሲ ነገሌ ከ20 በላይ ካህናትና የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት መታሰራቸው ተነገረ

2 years ago
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሰሞናዊ ጉዳይ ምክንያት በአርሲ ነገሌ ከተማ ከ20 በላይ ካህናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ምዕመናን መታሰራቸውን በቦታው የሚገኙ የአዲስ ማለዳ ምንጮች ተናግረዋል፡፡ አር...Read More
Page 1 of 5812358

Videos

Column Left

Column Right

Gallery