Latest

ads header

ዜና

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን መቐለ ገባ

ሰኞ, ዲሴምበር 26, 2022
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የተመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከሁለት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መቐለ ገብቷል።  የድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ምስሎች እንደሚያሳዩት ልኡክ ቡድኑ ከክልሉ ባለስልጣናትና ከኃይማ...Read More

የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቐለ ተጓዘ

እሑድ, ዲሴምበር 25, 2022
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከሁለት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መቐለ ተጉዟል። የልኡካን ቡድኑ ወደ መቐለ የተጓዘው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምም...Read More

በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ አገልግሎት የተካተተበት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ረቡዕ, ኖቬምበር 23, 2022
  የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወጣቶች በፈቃደኝነት ወታደራዊ ሥልጠና ወስደው፣ ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚፈቅድ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ...Read More

ዝነኛው ሙዚቀኛ አሊ ቢራ በ75 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

እሑድ, ኖቬምበር 06, 2022
ለበርካታ አስርት ዓመታት በሙዚቃው ዘርፍ ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን ያተረፈው አሊ መሐመድ ቢራ በ75 ዓመቱ ማረፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ገለጸ።  በኦሮሞ ሕዝብ የኪነ ጥበብ እድገት ውስጥ ትልቅ አሻራ ማሳረፉ የሚነገርለ...Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሰሜን ኢትዮጵያ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎች “በሀገሪቱ ህግ ብቻ ምላሽ” እንደሚያገኙ አስታወቁ

ሐሙስ, ኖቬምበር 03, 2022
በደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ የቀረበችው ሀሳብ “መቶ በመቶ ተቀባይነት አግኝቷል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎችም “በሰላም እና በድርድር እንዲሁም በሀ...Read More

ግጭት ለማቆም እና የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ከስምምነት ተደረሰ

ረቡዕ, ኖቬምበር 02, 2022
በደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የህወሓት ኃይሎች ትጥቅ እንዲፈቱ ከስምምነት ላይ ተደረሰ። ለአስር ቀናት ያህል ሲካሄድ በቆየው ድርድር ማብቂያ ...Read More