በኢትዮጵያ ብሔርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እየጨመረ መምጣቱ ይታወቃል፡፡
በተለይም በኦሮሚያ ወለጋ አካባቢ በሚደርሰው ጥቃት በርካታ የአማራ ብሔር ተወላጆች ህይወታቸውን
አጥተዋል፡፡
መንግስት በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሲሰጥ ድርጊቱን ‹‹ኦነግ ሸኔ›› እንደፈፀመው ሲገልፅ፤ በወለጋ እና በአጎራባች አካባቢዎች የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት
ሰራዊት መንግስት ወንጀሉን ፈፅሞታል ሲል ይከስሳል፡፡
ብሄር ተኮር ፍጅት ፈጻሚው በእርግጥ ማን ነው? ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አዛዥ ድሪባ ኩምሳ (ጃል ማሮ) ጋር ቆይታ አድርጓል።
0 አስተያየቶች