Latest

ads header

ዜና

ልጥፎችን በመለያ አፍሪካ በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ልጥፎችን በመለያ አፍሪካ በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁሉንም አለም አቀፍ ሰራተኞቹ ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ወሰነ

ረቡዕ, ዲሴምበር 20, 2023
  የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁሉንም አለም አቀፍ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ በአስቸኳይ እንዲወጡ ወስኗል።   ባንኩ ይህን የወሰነው ያለ ክስ እና ማብራሪያ ለሰዓታት ታስረው በመደብደባቸው ነው፡፡   እንደ ባንኩ   ጋዜጣ...Read More

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የሚደረገው የሰላም ንግግር ተጀመረ

ማክሰኞ, ኦክቶበር 25, 2022
በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 15፤ 2015 መጀመሩን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ቪንሰንት ማግዌንያ ተናገሩ። የሰላም ...Read More

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ለሚደረግ የሰላም ሂደት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።

እሑድ, ሴፕቴምበር 11, 2022
ከህወሓት ከፍተኛ ባለሥልጣናት አንዱ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ የትግራይ ክልል መንግሥትን ወክለው እንዲደራደሩ መሾማቸውን ተገልጿል።  የክልሉ ...Read More

በሱዳን የሚኖሩ ኢትኢትዮጵያዉያንና ኤርትራውያን በጅምላ እየታሰሩ ነው

ዓርብ, ሴፕቴምበር 09, 2022
በሱዳን የሚኖሩ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርከት ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውን ሰቆቃ እና ችግር ላይ እንደሚገኙ መናገራቸውን ዶቼ ቬለ ዘግቧል።  ጣቢያው አነጋገርኳቸው ያላቸው በእስር ቤት የታጎሩ እና ግፍ እየተፈፀመብን ነዉ ያሉ...Read More