ሻላዬ በሚል ሙዚቃው በስፋት የሚታወቀው አርቲስት አብርሃም በላይነህ በሴት ጓደኛው ሞት ተጠርጥሮ ታስሯል መባሉን ፊደል "ፖስት" አስነብቧል።
የጤና ባለሙያ የሆነችው ዕድሜዋ ከ 26 አስከ 28 የሚገመተወ የሴት ጓደኛው ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ቦሌ ሚካኤል ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ራሷን ከፎቅ ጥላ ህይወቷን በማጥፋቷ አርቲስት አብርሃም ፖሊስ ለምርመራ እንዳሰረው ተዘግቧል።
ይሁን እንጂ አገልግል ሚዲያ ጉዳዩን ለማጣራት ያደረገው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
0 አስተያየቶች