ንክሻሽ ናፈቀኝ✍ ዮሐንስ ጀማነህ
ንክሻሽ ናፈቀኝ
ካደረግሽው ሁሉ በልቤ ካተምሽው
በቅንነት ቀለም አድምቀሽ ከሣልሽውበፍቅር ሠገነት ለተድላ ከጻፍሽው
በመውደድሽ ጸዳል ብርሐን ከሞላሽው
ከብሌንሽ ቋንቋ
ከጸጉርሽ ማኅሌት
ካንገትሽ ማዕጠንት
ንክሻሽ ናፈቀኝ የሞተ 'ሚያስነሳው!
ዮሐንስ ጀማነህ ✍
ንክሻሽ ናፈቀኝ
ካደረግሽው ሁሉ በልቤ ካተምሽው
በቅንነት ቀለም አድምቀሽ ከሣልሽው
አገልግል ሚዲያ የኢትዮጵያ ጉዳዮችን በማስቀደም ዓለማቀፍ ዜናዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች እያቀረበ ያለ ተቋም ነው፡፡ ከወቅታዊ መረጃዎች በተጨማሪ የግለሰቦችን ምልከታና መዝናኛዎችን የሚያጋራ ዲጅታል መድረክ ነው፡፡ አገልግል ሚዲያ በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዝኛና በአማርኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን እያቀረበ ነው፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም