ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው ሲቪል በለበሱ በሁለት መኪና በመጡ የፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ አሳውቋል። ቀድሞ የ "ፋክት" መፅሔትና አሁን ደግሞ የፍትሕ መፅሄት ማናጂንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ መታሰሩ ይታወቃል።
ምንም አስተያየቶች የሉም