ታጋሰ ጫፎ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት አፋ ጉባኤ ሆነው በምክር ቤቱ ተሰይመዋል።
የአገሪቱ ሕገ-መንግሥት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤን ስልጣንና ተግባር በተመለከተ፤ ምክር ቤቱ እረፍት ላይ በሚሆንበት ጊዜ ወይም ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የምክር ቤቱ አባላት ስብሰባ እንዲጠራ በሚጠይቁበት ጊዜ አፈ ጉባኤው ስብሰባ የመጥራት ኃላፊነት/ግዴታ አለበት ከማለት ውጪ የአፈ ጉባኤውን ዝርዝር ስልጣን እና ተግባር አልጠቀሰም።
ይሁን እንጂ በአንቀጽ 66 ላይ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባዔው የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት አሉት።
የምክር ቤቱን ስብሰባዎች ይመራል
ምክር ቤቱን በመወከል ጠቅላላ የአስተዳደደር ስራዎች ይመራል
ምክር ቤቱ በአባሎቹ ላይ የወሰነውን የዲሲፕሊን እርምጃ ያስፈጽማል
0 አስተያየቶች